አምራች ይሁኑ

ሊብሬ ቢሮን በመጠቀም ሰነዶችን ሰንጠረዦችን እና ማቀረቢያዎችን ያሰናዱ ፡ ከማይክሮ ሶፍት ቢሮ ጋር ተስማሚ ና ቸው ፡ ሰነዶችን ኢሜይሎችን ወይም ድህረ ገጾችን ወደ ፒዲኤፍ ይቀይሩ ፡ ፋይሎችን በኔትዎርክ ላይ በጊቨር ይላኩ ወይም ይቀበሉ ፡ ማተሚያዎችንም ከሌሎች ጋር ይጋሩ

የሶፍትዌር ገጽታ