እንደተገናኙ ይቆዩ

ከጓደኞቾ ጋር ይገናኙ እንዲሁም ከሌሎች ጋር በኢሜይል ፤ በመሴንጀር ወይም በሚወዱት የሕብረተሰብ ኔትዎርክ ፤ ሊነክስ ሚንት ዝግጁ ነው ሊያገናኞት ከትዊተር ፤ ክፌስቡክ ፤ ክኤምኤስኤን ፤ ክአይሲኪው ፤ ክጉግልቶክ ፤ ክኤይም ፤ ክያሁ እንዲሁም ከሌሎች ኔትዎርኮች ጋር